ሳይንሳዊ ግብዓቶች

ይህ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያውያን፣ ፈረንሳውያን ወይም ዓለም አቀፍ ተመራማሪዎች (የታሪክ ተመራማሪዎች፣ የጥንተ-ህንጻ ጥናት ባለሙያዎች፣ የሥነ-መዓድን ባለሙያዎች፣ የመልከዓ ምድር ባለሙያዎች፣ የስነ-ህንጻ ባለሙያዎች፣ የማህበረሰብ ጥናት ተመራማሪዎች፣ ወዘተ) ራሱን የቻለ የጥናት ዘዴ እንዲያገኙ ይረዳል። መምህራንና ተማሪዎች የአካዳሚክ ስራዎቻቸውን ለማከናወን የሚረዳቸው ጠቃሚ ግብዓቶችንና የግንኙነት አድራሻዎችን እንዲያገኙ ያስችላል።

ከፕሮጀክቱ የምርምር ትኩረቶች በአንዱ ላይ ፍላጎት ካሎት ወይም ሌላ ማንኛውም አስተያየት ካሎት እባክዎ ይጻፉልን።

 
 



የትምህርት መርጃዎች

የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ሥርዓተ-ትምህርት ዙሪያ የትምህርት መርጃዎች ያሉ ሲሆን፣ ከሌሎች የትምህርት ፕሮግራሞች ጋርም ሊጣጣሙ ይችላሉ። እነዚህ መርጃዎች የተማሪዎችን የምርምር ክህሎትና (በታሪክ፣ጂኦግራፊ፣ ሶሺዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ ወዘተ)፣ ስለ ኢትዮጵያ ቅርስ፣ ዓለም አቀፍ ቅርስ፣ ቱሪዝም፣ ልማት ወዘተ ያላቸውን እውቀት እንዲያዳብሩ ያስችሏቸዋል።

ስለ ትምህርታዊ ፕሮጀክቶቹ ፍላጎት ካሎት፣ ከክፍል ተማሪዎቾ፣ ከትምህርት ቤትዎ ወይም ከማህበርዎ ጋር አጋርነት መፍጠር ከፈለጉ፣ ለእኛ ለመጻፍ አያመንቱ።

 

የሁኔታ ጥናት

የ10ኛ ክፍል የሁኔታ ጥናት

የ9ኛ ክፍል የሁኔታ ጥናት

የ8ኛ ክፍል የሁኔታ ጥናት

የሁኔታ ጥናት ቪድዮ

አንትዋን ጋርሪክ፣ ድንጋይ ጠራቢና የድንጋ ጥገና ባለሙያ



የሚዲያ ግብዓቶች

በዚህ ገጽ ላይ ስለ ፕሮጀክታችን የሚገልጹ ዋቢ ማጣቀሻዎች፣ መጣጥፎች ወይም የሚዲያ ዘገባዎች ያገኛሉ።

የፕሮጀችት ትውውቅ

ከታች ባለው መረጃ መሰረት ሰለ ዘላቂው ላሊበላ ፕሮጀችት የመልከቱ

ኢንግሊዘኛ፡ የፕሮጀክቱ ቅርበት

ሰነድ አውርድ

አማርኛ፡ የፕሮጀክቱ ቅርበት

ሰነድ አውርድ

ፈረንሰኛ፡ የፕሮጀክቱ ቅርበት

ሰነድ አውርድ